እኛ መርዳት እና መለወጥ እንፈልጋለን በአፍሪካ ውስጥ ያለ እያንዳንዱ ልጅ ቢያንስ ከ 100 ተማሪ ጀምሮ 100 ቦርሳ እና 1000 አፍሪካ ማስታወሻ ደብተር .........



 

ኢትዮጲያዊ ነኝ  ስሜ  ካሌብ እያሱ  ይባላል ኢትዮጵያዊ መሆን ምን እንደሆነ ታውቃለህ ደፋር መሆንን ታውቃለህ (በደሜ ውስጥ ነው) እኔ እየቀለድኩ አይደለም ሁሉም ሀበሻ የመገዛት ስሜት አያውቅም። በንጉሥ ሚኒሊክ እና በሶስት ሺህ የንግስና አገዛዝ ተደፍረን የማናውቅ በ ኃይሌ ሥላሤ፣ እና ለጥቁር ሰው ትልቅ ታሪክ ያላት ትልቅ አገር ናት።

 

እኛ አፍሪካን ለመገንባት ጉዞ ላይ ነን ?እውነተኛውን መንገድ እያገኘን ነው  ? ወዴት እየሄድን ነው ? ምን እየሰራን ነው?እኛ ማን ነን ከየት መጣን?

 

 እኛ ዲግ 27 ፋውንዴሽን ነን፣እንዲሁም የፓን አፍሪካን ህልውና የሚወክል ፋውንዴሽን ነን፣የስፌት ክፍለ ጊዜ አለን እና የራሳችን አፍሪካ ብራንድ አለን። ዓይናቹን  በኛ ላይ አድርጉ  አፍሪካን እንዴት እንደምንቀይር ሁሉንም ነገር ተመልከቱ. አፍሪካ  ለስልጣኔ  የመጀመሪያዋ አህጉር ነች፣ እያንዳንዱ ሰው ከአፍሪካ  የመጣው የእያንዳንዱ ነገድ እናት ሀገር ነው። look Ghion River (አባይ) የመጀመሪያው የሰው ዘር ከዚያ ቦታ ነው የተገኘው።

 

እኛ መርዳት እና መለወጥ እንፈልጋለን በአፍሪካ ውስጥ ያለ እያንዳንዱ ልጅ ቢያንስ 100 ተማሪ ጀምሮ 100 ቦርሳ እና 1000 አፍሪካ ማስታወሻ ደብተር በመስጠት we can make a change ይህ ነገር ቀልድ አይደለም  

 

እያንዳንዱ አባል ለዚህ አህጉር ሲል በጣም ጠንክሮ እየሰራ ነው።

Post a Comment

Previous Post Next Post